ABYSSINIASTUDIO.COM
abyssiniastudio.comNo description found
http://www.abyssiniastudio.com/
No description found
http://www.abyssiniastudio.com/
TODAY'S RATING
>1,000,000
Date Range
HIGHEST TRAFFIC ON
Sunday
LOAD TIME
0.6 seconds
James Chambers
James Chambers
73 L●●●●wood
Bra●●●ell , Berkshire, RG12 7PZ
GB
View this contact
James Chambers
James Chambers
73 L●●●●wood
Bra●●●ell , Berkshire, RG12 7PZ
GB
View this contact
James Chambers
James Chambers
73 L●●●●wood
Bra●●●ell , Berkshire, RG12 7PZ
GB
View this contact
13
YEARS
6
MONTHS
20
DAYS
ONLINENIC, INC.
WHOIS : whois.onlinenic.com
REFERRED : http://www.OnlineNIC.com
PAGES IN
THIS WEBSITE
0
SSL
EXTERNAL LINKS
13
SITE IP
205.164.14.90
LOAD TIME
0.55 sec
SCORE
6.2
abyssiniastudio.com | abyssiniastudio.com Reviews
https://abyssiniastudio.com
<i>No description found</i>
ስፖርት
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-56-25.html
በኢዮጵያ እግር ኳስ ስፖርት አጀማመር. ልጆች የኢትዮጵያ የወንዶች የእግር ኳስ ቡድን ለ31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፉ ይታወቃል ከዚህ ጋር አያይዘን የእግር ኳስ ስፖርት በኢትዮጵያ እንዴት እንደተጀመረ እና ይድነቃቸው ተሰማ ስለሚባሉ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ እግር ኳስ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ ስላደረጉ ኢትዮጵያዊ ስፖርተኛ እንነግሯችኋለን. በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ስፖርት መታወቅ የጀመረው በ1916 ገደማ እንደነበር አንዳንድ ሰነዶች ይጠቁማሉ በዚሁ ዓመት ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ የነበሩ የውጭ አገር ኮሙኒቴዎች የእግር ኳስ ቡድን በማቋቋም እርስ በርስ ውድድር ያደርጉ እንደነበረ ተመዝግቧል ከዚያን በኋላ በቀድሞዎቹ በዳግማዊ ምኒሊክና በተፈሪ መኮንን ት/ቤቶች የነበሩ ተማሪዎች ይህንኑ የኮሙኒቴዎቹን ውድድር አዘውትረው ይመለከቱ ስለነበረ በየት/ቤቶቻቸው ቡድን እያቋቋሙ ጨዋታውን መለማመድ ጀመሩ.
የ"ዕንቁጣጣሽ" አመጣጥ
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-51-24/56-ethiopian-new-year.html
ከብዙ ዘመናት በፊት የነገሰችው የሀገራችን ንግሥት ንግሥተ ሳባ የንጉሥ ሰሎሞንን ዜና ጥበብ እየሰማች ስታደንቅ ትኖር ነበር በጆሮዋ የሰማችውን በዓይኗ ዓይታ ለመረዳት ስለፈለገች በግመሎች ላይ ሽቶና እጅግ ብዙ ወርቅ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚገኝ በኢየሩሳሌም የማይገኝ ልዩ ልዩ ገጸ በረከት አስጭና ከብዙ ሠራዊት ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ገባች. ከንጉሥ ሰሎሞንም ጋር ተገናኝታ የያዘችውን ገጸ በረከት ከሰጠችው በኋላ ብዙ ነገሮችን ጠየቀችው እርሱም ቤተ መንግሥቱንም በቤተ መንግሥቱ የሚገኙ እጅግ በጣም የከበሩ ዕቃዎችን ሁሉ አስጎበኛት ሲያበቃ ዕንቁ ለጣትሽ ጌጥ ይሁንልሽ ሲል እጅግ በጣም የከበረ ዕንቁ አበረከተላት/ሰጣት/ ወሩም ወረኃ መስከረም ነበር ከዚህ በመነሣት እንቁጣጣሽ የሚለው መጥቷል አሁን ከሚፈጸመው ሥነ ሥርዓት ደርሶ በመፈጸም ላይ ይገኛል የሚከበረውም መስከረም አንድ ቀን ነው.
ታሪክ
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-51-24.html
ልጆች ዛሬ በዚህ ዐምድ ላይ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታህሳስ 29. የገና በዓል እን ነግራችሁዋለን በደንብ ተከታተሉን. ልጆች በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ አውግስጦስ ቄሳር የተባለ ንጉሥ ሰው ሁሉ ይቆጠር ዘንድ አዘዘ በትእዛዙ መሠረትም ሰው ሁሉ ሊቆጠር ወደየትውልድ ከተማው ሄደ ዮሴፍና እመቤታችንም ሊቆጠሩ ከናዝሬት ወደ ትውልድ ሥፍራቸው ወደ ቤተልሔም ሄዱ በቤተልሔም ሳሉም እመቤታችን የምትወልድበት ቀን ደረሰ በዚያ ሥፍራም ብዙ እንግዳ ስለነበር እነ ዮሴፍ የሚያርፉበት ቦታ አላገኙም ነበር ማደርያም ስላልነበራቸው በከብቶች ማደርያ በበረት ውስጥ እመቤታችን ልጅዋን ወለደችው. እረኞቹም እንደነገሩአቸው ባዩትና በሰሙት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን በምድርም ለሰው ልጆች በጎፈቃድ ሆነ ብለው እያመሰገኑና እያከበሩ ወደመጡበት ተመለሱ. ከንጉሥ ሰሎሞንም ጋር ተገናኝ...
አዲስ አበባ
http://www.akukulunews.com/45-2013-01-18-08-49-32/58-2013-01-29-08-08-52.html
ሀረር በምስራቅ ኢትዮጵያ የምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ናት ከአዲስ. ከብዙ ዘመናት በፊት የነገሰችው የሀገራችን ንግሥት ንግሥተ ሳባ. አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪም የአፍሪካ. ኢትዮጵያ 1.1 ሚሊዮን ስኩዌር ኪ.ሜ የሚሆን የቆዳ ስፋት ያላት ሀገር. ዓፄ ፋሲለደስ ወይም ዓፄ ፋሲል (የዙፋን ስማቸው ዓለም ሰገድ) ከአባታቸው. ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር. ልጆች ጥርሳችን አዲስ የእድገት ደረጃን የሚያመላክት ስለሆነ ጥርስ. ዛፎችን በመትከል በረሀማነትን እንከላከል. ዛፎች የምንኖርበትን አካባቢ ለኑሮ ተሰማሚና ምቹ ያደርጉታል. Designed and hosted by Meskel Square.
የአዘጋጁ መልእክት
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-51-21.html
Designed and hosted by Meskel Square.
ስነ ዜጋ
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-51-23.html
ሕገ መንግሥት ከሌላ ህግጋት ሁሉ የበላይ ሆኖ አንድን አገር የሚያስተዳድር ህግ ነው ህገ መንግስት የአንድ ሀገር የበላይ ህግ እንደመሆኑ መጠን የመንግሥት መተዳደሪያ ደንብ ነው ማለት ይቻላል. ኢትዮጵያ መጀመርያ ዘመናዊ ሕገ መንግሥት የተቀበለችው በ1923 አመተ ምኅረት በአጼ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የታወጀ ሲሆን የሕግ አማካሪ ቤቶች በሁለት ያስከፈለ ነው ይህ የመንግሥታቸው ዋና መሠረት ሆኖ እስከ 1948 አ.ም. አገለገለ በዚያ አመት ተሻሽሎ በወጣ ሕገ መንግሥት ሕዝቦች በመንግሥት ሥራ የሚጫወቱት ሚና እንደገና ተስፋፋ ይህ ብቻ የአገሪቱ ሕገ መንግሥት ሆኖ እስከ 1967 አ.ም. ቆየ የዛኔ በደርግ በግፍ (በሕገ መንግስት እራሱ ባልሆነ ሂደት) ተሰረዘ. ስለ ኢትዮዽያ - ሕገ መንግሥት. እነዚህ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስታት አንዲሁም ሁለቱ የከተማ መስተዳደሮች በ800 ወረዳዎቸና ወደ 15000 በሚጠጉ ቀበሌዎ...
ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-56-24/65-2013-01-29-08-26-58.html
ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር. ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር. ልጆች ጥርሳችን አዲስ የእድገት ደረጃን የሚያመላክት ስለሆነ ጥርስ የመፋቅና ተስማሚ ምግብ የመመገብ ጥሩ ባህሪይ ማካበት አስፈላጊ ነው. የታችኛው መንጋጋ ትንንሽ ጥርሶች እንደተለመደው መጀመሪያ ይወጣሉ ይሄም የሚከሰተው ከስድስት እስከ ስምንት ወራት እስኪሆነን ነው ነገር ግን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው ሊወጡ ይችላሉ ከዚያ ቀጥለው የሚወጡት የላይኛው መንጋጋ የፊት ጥርሶች ሲሆኑ በመከተልም የፊት ጥርሶች ክራንቻ እና በመጨረሻም የኋላኞቹ የመንጋጋ ጥርሶች ይወጣሉ በአብዛኛው ልጆች እድሜያቸው ከሁለት ተኩል እስከ ሶስት አመት ሲሆናቸው ሁሉንም የወተት ጥርሶች ማለትም አስር ከላይ አስር ከታች ያበቅላሉ. ጥሩ ምግብ እና የአመጋገብ ባህሪይ ለጥርስ ብቻ ሳይሆን ለመላው. አካል አስፈላጊ ነው ጣፋጭ ነገሮች ቅዳሜ እና የተለየ ዝግጅት.
እንግዳ
http://www.akukulunews.com/2013-01-18-07-58-56.html
ልጆች በዚህ እትም ቃል በገባነው መሰረት አማኑኤል ካህሳይ. የተባለ የ 17 አመት ወጣት ፀሀፊ ይዘንላችሁ ቀርበናል. አማኑኤል በመቀሌ ከተማ ተወልዶ ያደገ ሲሆን የመጀመሪያ. ደረጃ ትምህርቱን በመሰቦ እንዲሁም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን. ደግሞ ኢላላ አጠናቋል አሁን የመቀሌ አርት ስኩል የመጀመሪያ. አመት የጆርናሊዝም ተማሪ ነው. አኩኩሉ እንዴት ወደ ስነ ፅሁፍ አለም ገባህ. አማኑኤል እኔ የተወለድኩት ካልተማረ ቤተሰብ ነው ቢሆንም. ፀሀፊ መሆን ስለምፈልግ የተለያዩ ሰዎችን ፅሁፎችን አነብ ነበር. ከዚያም ኢላላ ትምህርት ቤት የራሴን ፅሁፍ ማቅረብ ጀመርኩ. ከትምህርት ቤቱም ጥሩ ድጋፍ አገኝ ስለነበር በዚያው ተበረታትቼ. አኩኩሉ የምታነበው ምን አይነት ፅሁፎችን ነው. አማኑኤል እኔ ያነበብኩት የስብሀት ፅሁፎችን ነበር እንደ አምስት ስድስት ሰማት አይነት ፅሁፎችን. አኩኩሉ ከቤተሰብ ድጋፍ ታገኛለህ?
TOTAL LINKS TO THIS WEBSITE
13
Abyssinia Ethiopian Restaurant - Philadelphia | View our menu, reviews & Order food online
Abyssinia Ethiopian Restaurant Your new favorite restaurant! 229 S 45th St. Philadelphia PA, 19104. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. 10:00 AM - 12:00 AM. The authentic Ethiopian cuisine served at unbelievably affordable prices (most entrees under $10)! 8 reviews 105 orders. 6 reviews 59 orders. 2 reviews 28 orders. Food is great, prices are perfect, just wish they had delivery! 229 S 45th St.
Abyssinia Restaurant of Rochester
Abyssinia Sports Academy - Abyssinia Sports Academy home page
The Abyssinia Sports Academy (ASA) mission is to create a not-for-profit community sports and learning facility in the Jomo area of Addis Ababa, Ethiopia, that emphasizes positive activities for youths ages 8-16, and facilitates playing sports while furthering their literacy and health education in our developing relationship with Ethiopia Reads. A tax-exempt 501(c)3 organization. In the summer of 2013, Yonas Yilma delivered soccer balls, shoes and other items to youth in Addis Ababa.
Abyssinia Sports Academy - Abyssinia Sports Academy home page
The Abyssinia Sports Academy (ASA) mission is to create a not-for-profit community sports and learning facility in the Jomo area of Addis Ababa, Ethiopia, that emphasizes positive activities for youths ages 8-16, and facilitates playing sports while furthering their literacy and health education in our developing relationship with Ethiopia Reads. A tax-exempt 501(c)3 organization. In the summer of 2013, Yonas Yilma delivered soccer balls, shoes and other items to youth in Addis Ababa.
Great Abyssinia
Sip and Smile, Cheers. Abyssinia tonic sweet . Abyssinia tonic sweet . Lsquo;…to render unmatched satisfaction and value to our esteemed customers through quality services and products and to get optimum return to the shareholders.’.
abyssiniastudio.com
Abyssinia Tour and Travel in Ethiopia |Best tours operators in Ethiopia| Ethiopia Tourism |
The rock-hewn churches of Lalibela. Historic Route of Ethiopia and Simien Mountains. Historic Route of Ethiopia Axum and Lalibela. Omo Valley Tribal Tours. Bale Mountain National Park-8-days. Western Omo River Among Surma People-13-days. Semien Mountain National Ppark 9-days. Semien Mountain National Park and Its Surroundings-13-days. Danakil Depression Erta alle and Dallol Tour. Dallol Depression (4 by 4)- 7 days. Danakil Depression, Erta alle and Dallol tour -8 days. Hara the Fourth Holy City of Islam.
Abyssinia Tours
Northern Ethiopia Discovery Tour. Your gateway to the Simien Mountains and Beyond. Tour with Abyssinia Tours. Abyssinia Tours guides you through the Simien Mountains and Beyond. Customer satisfaction guaranteed. Trek the amazing Simien Mountains. See the endemic Walia Ibex, the mighty Gelada Baboon and the majestic Lammergeir. Embark on a boat ride and visit the monasteries with their wall paintings displaying the bible story in a unique way. The Gelada Baboon in. The endemic Walia Ibex in.
Abyssinia Trapper John
Trapper At A Glance. Trapper: A dry martini thanks bartender. Yes, it is to TRAPPER JOHN (Captain John Francis Xavier McIntyre) that this page is dedicated to. Trapper, played by Wayne Rogers was Hawkeye's original cohort in the TV series M*A*S*H and in my obviously unbias opinion, was by far and away the best character to have ever graced the series. Trapper had many a great line and great scene and there is many an example of that on this site! M*A*S*H is TM and Twentieth Century Fox.
Coming Soon - Future home of something quite cool
Future home of something quite cool. If you're the site owner. To launch this site. If you are a visitor. Please check back soon.
AbyssiniaTube: Online Ethiopian entertainment and informative website
New & great musics. New and great traditional music. Top Best Remakes so far. Jossy in Z House. This Day in Ethiopian History. This Day in Ethiopian History (English). Beautiful places & Culture. AbyssiniaTube: Online Ethiopian entertainment and informative website. New & great musics. New and great traditional music. Top Best Remakes so far. Jossy in Z House. This Day in Ethiopian History. This Day in Ethiopian History (English). Beautiful places & Culture. Balageru Idol – May 16, 2015. May 8, 2015.