 ephphatha1.blogspot.com
                                            ephphatha1.blogspot.com
                                        
                                        Ethiopian Orthodox  Church: January 2011
                                        http://ephphatha1.blogspot.com/2011_01_01_archive.html
                                        ሥላሴ ማለት የግእዝ አጠራር ነው። ትርጉሙ ሦስትነት ወይም ሥሉስነት ማለት ነው። የምስጢረ ሥላሴ ሁኔታ በዘመነ ብሉይ እንደ አሁኑ /ዘመነ ሐዲስ/ ግልጽ አልነበረም። ይህ ለብዙ ዘመናት ለጥቂቶች ግልጽ ለብዙዎች ግን ሥውር ሆኖ የነበረው ምስጢር ጐልቶ የወጣው በክርስቶስ መገለጥ ወይም ሥጋችንን ለብሶ ወደዚህ ዓለም መምጣት ነው። ጌታ በዮርዳኖስ ሲጠመቅ ምስጢረ ሥላሴ በማያሻማ መልኩ ተገልጧል /ማቴ 3፥16/:. ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ ሥላሴ አንድም ሦስትም ይሆናሉ /ናቸው/ የሚል ነው። ይህን መልስ ተከትሎ የሚመጣ ጥያቄም አለ እሱም ' ሥላሴ በምን አንድ ይሆናሉ በምን ሦስት ይሆናሉ' የሚል ነው። የሁሉም መልስ ቀጥሎ ያለው ነው።. በምን አንድ ይሆናል ለሚለውም፦. ዳን 4፦3/ /ዳን 4፥34/ /1ተስሎ 2፥12/. በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና: " /ቈላስ 2፥9/. አትናቴዎስ ዘእስክ...
                                     
                                    
                                        
                                             ephphatha1.blogspot.com
                                            ephphatha1.blogspot.com
                                        
                                        Ethiopian Orthodox  Church: December 2011
                                        http://ephphatha1.blogspot.com/2011_12_01_archive.html
                                        በክፍል አንድና በክፍል ሁለት ትምህርታችን የመላእክትን አማላጅነት በተለያየ መንገድ ተመልክተናል፡፡ እነዚያን ያላነበባችሁ በፌስቡክ ኖት ውስጥ ያኖርኩአቸው በመሆኑ ያንን በመክፈት ማንበብ እንደምትችሉ ለመጠቆም እወዳለሁ! አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ ››. ያለው የትንቢት ቃል ይፈጸም ዘንድ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው በምሳሌ አስተምሯል፡፡. በምሳሌ ካስተማራቸው ትምህርቶች መካከል አንዱ የመላእክትን አማላጅነት የሚያሳይ ነው፡፡. ሙሉ የወንጌሉ ቃል ከዚህ ቀጥሎ የምናነበው ሲሆን ነጥቦቹን አንድ በአንድ እንመለከታለን፡፡. ነገር ግን ጌታውን ‹‹በዚች ዓመት ደግሞ ተዋት›› በማለት ስለ በለሲቱ ለመነላት፡፡ አማለዳት ማለት ነው፡፡ ለሌላ ወገን የሚደረግ ልመና ምልጃ ነውና፡፡ የሚገርመው ደግሞ በለሲ...8249;‹ቅዱስ ጠባቂ›› የሚባል መልአክ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ...ይህ ምሳሌያዊ ትምህርት ...
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: november 2011
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2011_11_01_archive.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Onsdag 2 november 2011. የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እና የ እምነት ጽናት አይለየን. Upplagd av bethel.ephphatha. Prenumerera på: Inlägg (Atom). Mallen Simple. Drivs av Blogger. 
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: november 2010
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2010_11_01_archive.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Lördag 20 november 2010. በሰው ሃገር ላይ ላበረታን ጌታ ክብር ይሁን. Upplagd av bethel.ephphatha. ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት. መላእክት ቁጥራቸው እጅግ ብዙ ቢሆንም በ99 ነገድ የተከፈሉና አለቆችም ያሏቸው ናቸው፡፡ የእነዚህ ሁሉ መላእክት አለቃ የሆነው ቅዱስ ሚካኤል ነው፡፡ በትህትናው ልዕልናን ያገኘው ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠው ክብር ከማንኛውም መልአክ የበለጠ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ አስቀምጦታል፡፡. መልአከ ምክር ወይም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ የተባለበት ምክንያት እግዚአብሔርን በምክሩ ይረዳዋል ለማለት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራውን ሥራ ለወዳጁ ለቅዱስ ሚካኤል ይገልጽለታል በሱም አማካኝነት ይሠራል ለማለት ነው፡፡. ቅዱስ ሚካኤል በመጽሐፍ ቅዱስ. ኢያሱ መልአኩን ...
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: oktober 2010
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2010_10_01_archive.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Lördag 23 oktober 2010. ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም. ታላቁ ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም ከተከበሩና ህገ እግዚአብሔር ጠብቀው በትሩፋት ከሚተጉ በንጽህናና በቅድስና ይኖሩ ከነበሩ አባታቸው ፍሬ ብሩክ ከ እናታቸው ዮስቴና ከተባሉ በመንዝ አዉራንጃ ልዩ ስሙ የራዊ በተባለ ቦታ ተወለዱ።. ባደጉ ጊዜ ትምህርታቸዉን ከጥሩ ስነ ምግባርና ህግን ከመጠበቅ ጋር ጠንቅቀው ከመማር ባሻገር በ አባ ሳሙሄል እጅ ምንኩስናን ተቀብለዋል።. ከአቡነ መልከ ፃዲቅ ገዳም ተነስተው ሲሄዱ መንገድ ላይ ከ አንድ ዋሻ ዉስጥ ለ ሶስት ወራት በ ጸሎት ቆይተዋል እግዚአብሔር "መታሰቢያህን በዚህ ዋሻ አደርገውዋለዉ" ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል ።. Upplagd av bethel.ephphatha. Fredag 15 oktober 2010. አይን በገለጹ ጊዜ ከሚታ...
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2010/10/blog-post_23.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Lördag 23 oktober 2010. ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም. ታላቁ ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም ከተከበሩና ህገ እግዚአብሔር ጠብቀው በትሩፋት ከሚተጉ በንጽህናና በቅድስና ይኖሩ ከነበሩ አባታቸው ፍሬ ብሩክ ከ እናታቸው ዮስቴና ከተባሉ በመንዝ አዉራንጃ ልዩ ስሙ የራዊ በተባለ ቦታ ተወለዱ።. ባደጉ ጊዜ ትምህርታቸዉን ከጥሩ ስነ ምግባርና ህግን ከመጠበቅ ጋር ጠንቅቀው ከመማር ባሻገር በ አባ ሳሙሄል እጅ ምንኩስናን ተቀብለዋል።. ከአቡነ መልከ ፃዲቅ ገዳም ተነስተው ሲሄዱ መንገድ ላይ ከ አንድ ዋሻ ዉስጥ ለ ሶስት ወራት በ ጸሎት ቆይተዋል እግዚአብሔር "መታሰቢያህን በዚህ ዋሻ አደርገውዋለዉ" ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል ።. Upplagd av bethel.ephphatha. ጸድቅ አቡነ ሃብተ ማሪያም. 
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2011/11/blog-post_02.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Onsdag 2 november 2011. የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እና የ እምነት ጽናት አይለየን. Upplagd av bethel.ephphatha. 2 november 2011 14:52. በጣም ጥሩ ነው ግን የቃላት ግድፈት ይበዛል: ቃለ ሕይወት ያሰማልን:. Prenumerera på: Kommentarer till inlägget (Atom). Mallen Simple. Drivs av Blogger. 
                                     
                                    
                                        
                                             bethel-ephphatha.blogspot.com
                                            bethel-ephphatha.blogspot.com
                                        
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን  ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት: በሰው ሃገር ላይ ላበረታን ጌታ ክብር ይሁን
                                        http://bethel-ephphatha.blogspot.com/2010/11/blog-post_20.html
                                        የ ቅዱሳን እና የ ሰማዕታን ገድላት እንዲሁም ገዳማት የሚዳሰሱበት. Lördag 20 november 2010. በሰው ሃገር ላይ ላበረታን ጌታ ክብር ይሁን. Upplagd av bethel.ephphatha. Prenumerera på: Kommentarer till inlägget (Atom). በሰው ሃገር ላይ ላበረታን ጌታ ክብር ይሁን. ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት. Mallen Simple. Drivs av Blogger.