adebabay.com
አደባባይ: September 2013
http://www.adebabay.com/2013_09_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Wednesday, September 25, 2013. ዛሬ መስቀል ከበረ፤ መስቀል ዛሬ ተከበረ" (His Grace Abune Gorgoreyos of Shewa). Ethiopian Church Meskel day. Short but historic TEMEHERT by the late (His Grace) Abune Gorgoreyos of Shewa. Links to this post. Monday, September 23, 2013. Do you know the term. Meaning "Flag" is a Spanish term "Bandera/". We use it in Amharic to say "Sendeq Alama/. There are many other Spanish terms we use in our day to day Amharic. Eg. "Baño" =. Links to this post. በመስቀል ሰሞን የመስቀል ወሬ.
adebabay.com
አደባባይ: January 2015
http://www.adebabay.com/2015_01_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Wednesday, January 7, 2015. 8220;ፊደል የቆጠሩ ማይሞች - Functionally Illiterates”. Originally published on 6/27/11. ገና ለአሜሪካ አገር ባዳ፣ ለሰዉ እንግዳ በነበርኩበት ዓመት የዋሺንግተን ከተማ ትምህርት ቢሮ ይፋ ባደረገው እና ስለ ነዋሪው ማይምነት ባደረገው ጥናቱ በከተማይቱ ካሉት ነዋሪዎች መካከል በዋነኝነት ስፓኒሾች እና ኢትዮጵያውያንን ጠቅሶ ስመለከት እንደ መደንገጥ አደርጎኝ ነበር። “እንዴ፤ በዲቪ የሚመጣው ይኼ ሁሉ ሕዝብ ቢያንስ 12ኛ ክፍል የጨረሰም አይዶል? ታዲያ በየት በኩል ማይም ሆኖ ተገኘ” ብዬ ትንሽ አርበኝነት ቢጤ ውስጤ ሲንፈራፈር ተሰምቶኝም ነበር።. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Subscribe to: Posts (Atom). ኤፍሬም እሸቴ...
adebabay.com
አደባባይ: April 2015
http://www.adebabay.com/2015_04_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Friday, April 24, 2015. ሌላ ሐዘንና ሌላ ለቅሶ ሁሉ ሐዘንም ለቅሶም አልመስል አለ! ሌላ ሐዘንና ሌላ ለቅሶ ሁሉ ሐዘንም ለቅሶም አልመስል አለ። ሌላ ሳቅ፣ ሌላ ጨዋታም አልጥም አለ። ሌላ ንግግር ሌላ ውይይትም ከልብ ጠብ አልል አለ። ከመቅረት መዘግየት ይሻላልና ዘግይተንም ማስታወስ ከቻልን አንድ ነገር ነው። እነሆ።. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Wednesday, April 22, 2015. ከሰማዕታቱ ስንቶቹ ታወቁ ስንቶቹ ቀሩ? ኢትዮጵያውያን ሰማዕታተ ሊቢያ በቁጥር 30 ቢሆኑም ገና ሁሉንም ለይተን አላወቅናቸውም። ለመሆኑስ ይህንን ሥራ በየግላችን ለመሥራት መሞከራችን እንደተጠበቀ ሆኖ የነዚህን ዜጎች ማንነት አጣርቶ ለቤተሰቦቻቸው የማሳወቁ ኃላፊነት የማን ነው? ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More).
adebabay.com
አደባባይ: May 2014
http://www.adebabay.com/2014_05_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Saturday, May 17, 2014. ብሶት የወለደን፣ ብሶት የምንወልድ. 8220;የድሀውን ጩኸት እንዳይሰማ ጆሮውን የሚደፍን ሰው፥ . እርሱ ራሱ ይጮኻል አይሰማለትምም።” . መጽሐፈ ምሳሌ 21፥13). ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Saturday, May 10, 2014. 8220;ኲሉ ጻድቅ በጊዜ ርቱዕ” እንዲሉ የአገራችን ሊቃውንት “በደግ ጊዜ ሁሉ ጻድቅ ነው”። በሰላም ጊዜ ሁሉ ጀግና ነው። በደግ ዘመን ሁሉ ሃይማኖተኛ ነው። በጥጋብ ዘመን ሁሉ ቸር ነው። በደስታ ዘመን ሁሉ ወዳጅ ነው። በጤና ዘመን ሁሉ ጓደኛ ነው። ጊዜ ሲገለበጥስ? ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Wednesday, May 7, 2014. ጉዱ ካሳ እና “ሰበነክ-ሊቃውንት”. 8221; የሚል ጥያቄ አቀረበ&#...
adebabay.com
አደባባይ: November 2013
http://www.adebabay.com/2013_11_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Friday, November 8, 2013. ዜጋህ እንደ ወንጀለኛ በየመንገዱ እየታፈሰ ሲታሰር፣ ምክንያቱ በግልጽ ባልታወቀ ሁኔታ ደግሞ አንዱ የአገርህ ልጅ በአረብ ፖሊስ ጥይት ተመትቶ ዋዕዩ በሚነድደው አስፓልት ላይ ደሙ ረግቶ ስትመለከት ምን ይሰማኻል? ይህ ሁሉ በሳዑዲ ምድር ላይ በየቀኑ እተፈጸመ መሆኑን ስትረዳ ውስጥህ ምን ይልኻል? ኢትዮጵያዊ ዜግነት ከሌላ ዜግነት በቅጡ አን. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Subscribe to: Posts (Atom). View my complete profile. ከምከታተላቸው . በከፊል. የዳንኤል እይታዎች Daniel Kibret's views. ደጀ ሰላም Deje Selam. የብስራት እይታ Bisrat Gebre's View. 8220;ሴክስ ቱሪዝም” ያውም እስከ ሰዶማዊነት ድረስ?
adebabay.com
አደባባይ: March 2014
http://www.adebabay.com/2014_03_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Sunday, March 30, 2014. ሥጋታችን “አክራሪ” ሃይማኖተኝነት ሳይሆን አክራሪ “አይማኖተኝነት” ነው. ለመጀመር ትርጓሜ የሚያስፈልጋቸውን ሐሳቦች ብያኔ በመስጠት እነሣለኹ። ሃይማኖት. በጥሬ ትርጉሙ ከወሰድነው ሃይማኖት. 8220;አሚን፣ ማመን፣ እምነት፣ አምልኮ” ማለት እንደሆነ የግእዝ እና የአማርኛ ቀዳማውያት መዝገ. ደስታ ተ/ወልድ እና ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ይነግሩናል። ከዚያም አልፎ በዕለት ተዕለት ቋንቋችንና አነጋገራችን ካየነው ደግሞ እያንዳንዳችን የምንከተለውን እምነት እና ሃይማኖት በየስሙ እየጠራን. እገሌ የተሰኘው ሃይማኖት ተከታይ ነን. ሉታና የነቀፌታ ቃል ንኡስ አገባብ. ሲኾን በቦታ፣ በኀላፊ፣ በትንቢት፣ ይገባል።. አይ ወዲያ፤ አይ በሉ. ን የሚያሳይ አገባብ ነው።. 8221; የምንለውን ማስታወስ ነው።. 8221; ( Anti. የዳንኤል እይ...
adebabay.com
አደባባይ: April 2014
http://www.adebabay.com/2014_04_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Sunday, April 6, 2014. ማኅበረ ቅዱሳን በፓርቲ ፖለቲካ የማይጠረጠርባቸው ምክንያቶች. ይህ ጽሑፍ የእኔን የግል ምልከታና አስተያየት ብቻ የሚመለከት እንጂ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ስሙ የተጠቀሰውን ማኅበርም ሆነ ከእርሱ ጋር የአገልግሎት ግንኙነት ያላቸውን ተቋማት የማይመለከት መሆኑን አበክሬ በመግለጽ ልጀምር።. አንድ ብሒል አለ። ውሸትን ደጋግመው ቢናገሩት እንደ እውነት የሚቀበለው ሰው መፍጠር ይቻላል። ስለዚህም ሐሰተኞች ሐሰታቸውን ሳያሰልሱ በተናገሩት መጠን፦ አንደኛ ራሳቸውንም በሐሰታቸው እውነትነት ያሳምናሉ፤ ብሎም ሌሎችን ማሳመን ይችላሉ። ደጋግሞ የመናገር ጥቅሙ ይኼው ነው።. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Subscribe to: Posts (Atom). View my complete profile. ከመላው አገር...
adebabay.com
አደባባይ: January 2013
http://www.adebabay.com/2013_01_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Monday, January 28, 2013. አማናዊ ‘ሕዳሴ’ ይሉሃል ይኼ ነው! ማሳሰቢያ፦ ይህ ጽሑፍ በየሳምንቱ ለሚታተመው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ማክሰኞ ጃኑዋሪ 21/2013 የተጻፈ ነው። በዚያው መንፈስ እንዲነበብ ይሁን።). ኤፍሬም እሸቴ - READ IN PDF. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Thursday, January 24, 2013. የትኛው ጨዋታ ከባድ ይሆናል? አደራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፖለቲካውን በዚህ ሰሞን ገታ ያድርግልን! ኤፍሬም እሸቴ - READ IN PDF. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Saturday, January 19, 2013. የ“ዝም በል ዳያስጶራ” - አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት. 160; (ኤፍሬም እሸቴ/ READ IN PDF. ከምከታተላቸው ...
adebabay.com
አደባባይ: April 2013
http://www.adebabay.com/2013_04_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Saturday, April 13, 2013. ቼሪ በዲሲ፣ ባሕር ዛፍ - በሸገር. ቅዳሜ ኤፕሪል 13/ሚያዚያ 5 በዲሲ ከተማ ታላቅ የአደባባይ ክብረ በዓል ቀን ነው። በየዓመቱ በዚህ ቀን አይደለም የሚከበረው። የኢትዮጵያ ሊቃውንት እንደሚሉት “. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Tuesday, April 9, 2013. 4966; ከሰሞኑ “ፋኖስና ብርጭቆ” የምትባለውን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም በፌስቡክ ገጼ ላይ ለጥፌ ነበር። “. ግጋይ ናቸው” የሚል አንድምታ አለው።. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Monday, April 8, 2013. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Thursday, April 4, 2013. በንግግርም ይሁን በጽ...
adebabay.com
አደባባይ: October 2014
http://www.adebabay.com/2014_10_01_archive.html
የኔ ትውልድ (My Generation). Tuesday, October 28, 2014. ዕንባና ጸሎት ያሳደጉት ልጅ (ልቦለድ). ይህንን አጭር ልቦለድ ከማንበባችሁ በፊት በቪዲዮ የተቀናበረውን የተመስገን ደሳለኝን ወንድም የታሪኩ ደሳለኝን ጽሑፍ ( HERE. እንታዳምጡ ልጋብዛችሁ። በቪዲዮው ላይ የቀረበው የታሪኩ ጽሑፍ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን የእኔይቱ መጣጥፍ ግን ልቦለድ መሆኗን እንድትረዱ በማስጠንቀቅ ወደ ንባቡ ልምራችሁ. 4962; . ከዕለታት አንድ ቀን …. ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Sunday, October 26, 2014. ልቋ የአጎቴ ልጅ ብርቱካን ወደ እኔ እያየች “አቡሽ ዘንድሮም ት/ቤት አይገባም እንዴ? ወደሚቀጥለው ገጽ ይዞራል Read More). Links to this post. Saturday, October 25, 2014. ታዳጊ አገሮችን በሙሉ...
SOCIAL ENGAGEMENT