ESHIKURU.WORDPRESS.COM
eshikuru | The greatest WordPress.com site in all the land!The greatest WordPress.com site in all the land!
http://eshikuru.wordpress.com/
The greatest WordPress.com site in all the land!
http://eshikuru.wordpress.com/
TODAY'S RATING
>1,000,000
Date Range
HIGHEST TRAFFIC ON
Wednesday
LOAD TIME
0.8 seconds
16x16
32x32
PAGES IN
THIS WEBSITE
0
SSL
EXTERNAL LINKS
10
SITE IP
192.0.78.13
LOAD TIME
0.781 sec
SCORE
6.2
eshikuru | The greatest WordPress.com site in all the land! | eshikuru.wordpress.com Reviews
https://eshikuru.wordpress.com
The greatest WordPress.com site in all the land!
ለምን ይደክማሉ? – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/06/12/ለምን-ይደክማሉ
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. ሁሉን በደጃቸው ሁሉንም በእጃቸው ትርፍርፍ አድርጎ ጊዜ ለግሶአቸው ዛሬም ሳላስበው ድንገት ቤቴን ወረው ንገረን ይሉኛል ሁሉን ነግሬአቸው የሆንኩትን ሁላ ላየሰማ ጀሮአቸው ንገረን የሉኛል አሁንም ቆይተው ነህ ያሉኝን ሁላ እንድደግምላቸው ግን ለምን ይህን ያህል ብዙ አደከማቸው አይደለሁም ወይም ነኝ ብላቸው አንድ ሆኖ ሳለ የሁሉም መልሳቸው አንድ ሆኖ ሳለ የሁሉም አጣቸው. ጀመሪው ከዴንሳ ገደል 2003. Click to share on Twitter (Opens in new window). Share on Facebook (Opens in new window). Click to share on Google (Opens in new window). አፈንዲ ሙተቂ (...
አማርኛ – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/04/29/አማርኛ
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. እንግሊዘኛ ሲባል ቀድመው በአይኔ ላይ የሚዞሩት ሞላ ያለ ጉንጭ ያላት ንግስት ቪክቶሪያ እና ንግስት ኤልሳቤት ናቸው ሁለቱ ሊቃነ መናብርት በሀገራችን የሴቶች መብት ከወንዶች እኩል እዲከበር በቀጥታም ባይሆን በተዘዋዋሪ ጉልህ አስተዋእፆ አበርክተዋል. ለሰው ልጅ ተግባራዊ ክዋኔ የሐሳብ መነሻው አእምሮ ነውና ከዘመነ መሳፍንት ወዲህ ገዢ የነበሩት የሀገራችን መሪዎች ትብብር ባስፈለጋቸው ጊዜ ለከበሩት ንግስት… እያሉ ለታላቋ ብሪታንያ የወቅቱ ሴት ገዢዎች የመማፀኛ ደብዳቤ ሲፅፉ በኢትዮጵያ ውስጥ ሴቶች ከወንዶች እኩል አለመከበራቸውን አስተዋሉ በዚህም ምክንያት የሴቶች መብት መከበር እንዳለበት በነገስታቱ ልቦና ዳግም ተጠነሰሰ. ድሮ ድሮ ከ...
እርጎ – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2014/12/01/ክብሪት
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. በዚህ ቀትር ምላስህን ለንፋስ አስጥተክ የምታየኝ ውበቴ ማርኮህ እያደነቅከኝ ባልሆነ አወይ የአንተስ ነገር ዋጋም የለህ ድምቡሎ በማናወጣበት ጉዳይ ላይ አታተኩር እያልኩ ደጋግሜ ብነግርህ ጭራሽ ብሶብህ ተንዠባረህ አረፍከው ሰካራም የምትሰማ ከሆነ ስማኝ! የነፍስ መጠለያ ድንኳኑ ውጪያዊ ውበት መድመቂያ ሳይሆን መደበቂያ ነው. ስለ እውነት ይሄ ጢቢኛ አስተሳሰብህ አይመቸኝም ትንሽ ዞር የሚያደርግ ለስላሳውን ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ አጥንት የሚጋጡ ጠንከር ያሉ ቁምነገሮችንም ሊያስተናግድ የሚችል ጭንቅላት ሊኖርህ ይገባል ተው ክብሪት ተው! ለውጪያዊ ውበት እንደዚህ የተጋነነ ቦታ አትስጥ ተው? ከዚህ የተሻለ ትርፍ አላገኙበትም. ዘንድሮ ፍቅር...
ለሠዎች የሚፈልጉትን ስጣቸው – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/07/24/ለሠዎች-የሚፈልጉትን-ስጣቸው
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. በመጨረሻም ጥናቴን አጠናቅቄ ወደ መጣሁበት ተመለስኩ በሌላ ቀን ተሌቪዥን ከፍቼ በመመልከት ላይ እያለሁ ለጆሮዬ ማመን የተሳነውን ክስተት ሰማሁ አየሁ ያ ለወራት አብሬው ክፉና ደጉን የተጋራሁት ባላገር በወረዳው አስተዳዳሪ አማካኝነት ከአንድ አዳራሽ ውስጥ ተሰብስቦ በየተራ እየተነሳ የኑሮውን ምቹነት ምርቱ ማደጉን .በየቤቱ ቴሌቪዥን መግባቱን/መንግስት በነፍስ ወከፍ እየገዛ የሰጠው ይመስል በርግጥ እዚያ በነበርኩበት ወቅት ሁለት ገበሬዎች ሶላር አሰገብተው ቴሌዥን እንደሚያዩ ታዝቤያለሁ ታዲያ ይሄ ሁሉንም የመንደሯን ነዋሪ ይወክላል? ሰው የሚፈልገውን ካገኘ ምን ይሻል? Share on Facebook (Opens in new window).
ስለ መጻህፍት ለሁሉም – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/ስለ-መጻህፍት-ለሁሉም
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. Book For All ‘s. Click to share on Twitter (Opens in new window). Share on Facebook (Opens in new window). Click to share on Google (Opens in new window). Click to share on Pinterest (Opens in new window). Click to print (Opens in new window). Click to email (Opens in new window). Click to share on Pocket (Opens in new window). Click to share on Reddit (Opens in new window). Enter your comment here.
የገብረ ክርስቶስ ደስታ አስሩ (ዘመን አይሽሬ) የፍቅር ግጥሞች!!! – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/06/12/የመጀመሪያ-ቀን
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. የገብረ ክርስቶስ ደስታ አስሩ (ዘመን አይሽሬ) የፍቅር ግጥሞች! የገብረ ክርስቶስ ደስታ አስሩ (ዘመን አይሽሬ) የፍቅር ግጥሞች! ከትልቁ ዛፍ ሥር አታጣትም ፍቅሬን. ብረር ሂድ ንገራት ንገር መናፈቄን. ትመጫለሽ ብዬ ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ. የልጅነት አይኔ ሟሟ እንደ በረዶ. ትመጫለሽ ብዬ ደቂቃ ስቆጥር. ትመጫለሽ ብዬ ደቂቃ ስቆጥር. ትመጫለሽ ብዬ ባዝን ባንጎራጉር. ትወጫለሽ ብዬ በበራፍሽ ብዞር. የመንገድ መብራቶች አይተው አፌዙብኝ. ካንቺ ጋር ሁሉም ነገር ሄዷል. ሰዓቱ ተረስቷል ቀኑም ሌላ ሆኗል. አልጋ ጠረጴዛው ስጋጃ ወንበሩ. ቅናትና ፍቅሩ ሀዘኑ ጨዋታው. ገርጥቶ ጠውልጎ መልኩ የነበዘ. ሞቷል መታሰቢያሽ ሆኗል የፈዘዘ. ጣፋጭ መ...
የት አባቱ ሞትም ይሙት – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/06/12/የት-አባቱ-ሞትም-ይሙት
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. የት አባቱ ሞትም ይሙት. እባካችሁ ዘመዶቼ ስሞት ሞትም አብሮኝ ይሙት. እባካችሁ ዘመዶቼ ለሞት የልብ ልብ አትስጡት. በዳንኪራ ሰበቃና በዘፈን ሆይታ አካትቼ. እባካችሁ ዘመዶቼ በሳቅ ጉዞ ፍታት ፍቱኝ. አዎን አደራ አደራችሁ የሙት ውሌን ተቀበሉኝ. ለንስሃ ሞት አይደለም ለፍሠሐ እረፍት አብቁኝ. ለንስሃ ሞት አይደለም ለፍሠሐ እረፍት አብቁኝ. ዛፍ ቅጠሉም አብሮ እስኪረግድ. ሀሴት ነው ይበል ጆቢራ. ሠርጌ ነው ይምታ ዳንኪራ. እንዲህ ስሜት ሲፍለቀለቅ ሲፈነድቅ ሲግል ሃሞት. ማሳለፊያ መግቢያ ሲያጣ ፍርሃት ገበናው ሲራቆት መቃረቢያ ፍንጭ ሲያጣ በእልልታ ሲወገር ብሶት…. ብቻ ነው ሞት እራሱ የሚሞት. June 12, 2015. Follow ...
ሀገሬ – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/06/12/ሀገሬ
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. ጸሃይ የሞላበት ቀለም የሞላበት. አገሬ ቆላ ነው ደጋ ወይና ደጋ. እዚያ ብርሃን አለ ሌሊቱ ሲነጋ. አገሬ ተራራ ሸለቆ ረባዳ. አገሬ ጅረት ነው ገደልና ሜዳ. ውሸት ነው በበጋ ጸሃይ አትፋጅም. በወጥመድ ሳይገቡ ሳይነካቸው ጠላት. ጎመኑ ስብ ጮማ ቆሎ ክትፎ ስጋ. ድርቆሹ ፍትፍት ነው ቃሪያው ሙክት ሠንጋ. ከኮኛክ ይነጥቃል የመንደሩ ጠላ. እህሉ ጣዕም አለው እንጀራው ያጠግባል. ጭፈራው ዘፈኑ ችግርን ያስረሳል. ሁሉም የናት ልጅ ነው. ሁሉም ያባት ልጅ ነው. ጠላትም አንዳንዴ ይመጣል መቃብር. ባለጋራም ቸር ነው ያገር ልጅ ሲቸገር. ዘራፊ ቀማኛ ምቀኛ ወንበዴ. ጥርኝ አፈር በጁ ስንዝር ወሰን አልፎ. የተቀደሰውን ያፍሪቃ ላይ ደሴት.
Admin – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/author/bfae2013
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. ሄሊ እና የመንዝ ወርቅ. በህይወት እምሻው በዚያ ሰሞን ለአጭር ጊዜ ስራ የተቀጠርኩበት አንድ ቢሮ ፈረንጅ አለቃዬን ልተዋወቃት ቢሮዋ ሄድኩ ኦው! አለችኝ አየት አድርጋኝ ሕይወት እምሻው እኔን ሳይሆን የምታገላብጠውን የወረቀት ክምር አያየች ኦህአጠር አድርጊውና ንገሪኝ አለችኝ ግራ ገባኝ ይቅርታ ምን አልሽኝ? አልኳት : እዚህ ሀገር ስማችሁ ረጅም ነውአይያዝም.አጠር አርገሽ ንገሪኝ እስቲ ደሜ ሲግል ተሰማኝ ይሄ እኮ የሕይወት ታሪክ ወይ ወርሃዊ ሪፖርት አይደለም ስም እንዴት ነው … Continue reading ሄሊ እና የመንዝ ወርቅ. October 20, 2015. October 20, 2015. ደም ባላስለቅስሽ ወንድ አይደለሁም. አገሬ ው...
ፍቅር ያስተፈስህ ልበ ሰብ! – Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]
https://bfaethiopia.wordpress.com/2015/01/18/ፍቅር-ያስተፈስህ-ልበ-ሰብ
Book For All [መጻሕፍት ለሁሉም]. Read and Share to Make the Future Better. [የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ያንብቡ ያነበቡትንም ያጋሩ]. ፍቅር ያስተፈስህ ልበ ሰብ! ፍሰሀ’ን ለብሼ ሀሴትን የደረብኩ. የሠላ ጎራዴ በአፎቴ ያኖርኩ. ለታዘዙኝ የጨርቅ መንገድ አስነጣፊ. ላስቆጡኝ ሺህ ጦር አዝምቼ ተናዳፊ. ፍቅር ሲይዝ ዘላለም ቅርብ ነው. ዙፋንም መቀመጫ ብቻ ነው. ያለ ውይይት ያለ ድርድር. ቅንጣት እንኳ ሳይለኝ ቅር. ከመንበሬ ተነሳሁለት ጉብ አለ ሠርገኛሽ. ጠሪ አክባሪ ነው ብሎ ተወዳጁ ፍቅርሽ. አቀፍኩሽ በዜማ ደርድሬልሽ ኖታ. ታዛቢ ኖረ አልኖረ ሳልመርጥ ቦታ. በፍቅር መክሊቴ ፍቅርሽን ሸምቼበት. ከመንፈስሽ ጋር ወጣሁ አቀበት. ከአንደበትሽ ምላሽ ባጣ አይመዘዝም ሠይፌ. ጨክኖ ሊያጠቃሽ አይጨበጥም መዳፌ. ለብቻ መንደዴን ስቃዬንም አታስቢ. ያማሩ እጆችሽ ቢያርፉ ከጎኔ.
TOTAL LINKS TO THIS WEBSITE
10
Under Construction
Eshikshya
3,00,000 Students. Sun - Fri 07.00 AM - 09.00 PM. Call us : 01-444 222 3/9 [Toll Free:1660 01 88880]. NEWS & MEDIA. Going Digital Has Never Been So Easy. Call Us and Make Your Institute Digital. Students/Parents Can Pay Any Fees Online. Make Your Institute Cashless. Track your child's education performance reports and updates online. Make Your Institute Digital. MOBILE APP and WEB PORTAL. OWN BRANDED MOBILE APP. FOR STUDENTS and PARENTS. HOW TO GET STARTED? Fill in your details and get started. Using eSh...
Eshikuma (Kumasan) - DeviantArt
Window.devicePixelRatio*screen.width 'x' window.devicePixelRatio*screen.height) :(screen.width 'x' screen.height) ; this.removeAttribute('onclick')" class="mi". Window.devicePixelRatio*screen.width 'x' window.devicePixelRatio*screen.height) :(screen.width 'x' screen.height) ; this.removeAttribute('onclick')". Join DeviantArt for FREE. Forgot Password or Username? Digital Art / Hobbyist. Deviant for 3 Years. This deviant's full pageview. This is the place where you can personalize your profile! Window....
eshikuru | The greatest WordPress.com site in all the land!
The greatest WordPress.com site in all the land! It seems we can’t find what you’re looking for. Perhaps searching can help. Create a free website or blog at WordPress.com. Blog at WordPress.com.
Эсхил. Главная
Машина Поиска Смысла Жизни. Прометей прикованный (Перевод С.Апта). Прикованный Прометей (Перевод А.Пиотровского). Прометей прикованный (отрывки) (Перевод В.Нилендера). Персы (Переводчик не указан). Персы (отрывок) (Перевод А.Пиотровского). Перевод Вяч. Иванова. Отрывки из трагедии "Агамемнон" (Перевод С.Радцига). Отрывки из трагедии "Хоэфоры" (Перевод А.Пиотровского). Трагедия ( Кругосвет ). Греческая драма ( Кругосвет ). Античный театр ( Кругосвет ). Сюжеты Эсхила в мировой драматургии.
Эсхил. Агамемнон (перевод Вяч.Иванова).
Эсхил Агамемнон (перевод Вяч.Иванова). Эсхил Отрывки из трагедии "Хоэфоры" (Перевод А.Пиотровского). Эсхил Отрывки из трагедии "Агамемнон" (Пер.С.И.Радцига). Эсхил Агамемнон (перевод С.Апта). Эсхил Плакальщицы (хоэфоры) (перевод Вяч.Иванова). Эсхил Жертва у гроба (перевод С.Апта). Эсхил Семеро против Фив. Эсхил Эвмениды (перевод С.Апта). Эсхил Эвмениды (перевод Вяч.Иванова). Эсхил Персы (Отрывок) (Пер.А.Пиотровского). Эсхил Прометей прикованный (отрывки) (Пер.В.О.Нилендера). Помощник для всех -.
Банкетный зал "Eshil ada" | Проведение свадеб, корпоративных мероприятий, концертов и вечеринок
Каждый заказчик Eshil ada уникален, поэтому каждое событие –это ручная работа, сделанная с душой и уважением. Наша цель сделать так, что бы вы получили индивидуальный подход и отлаженный ,безукоризненный сервис. Наша миссия - задать и держать высочайшие профессиональные стандарты, к которым будут стремиться и другие организаторы праздников. ВПЕРВЫЕ В КРЫМУ - КОРПОРАТИВ НОВОГО ФОРМАТА - КИНО НОВЫЙ ГОД.
图像描述 | Just another WordPress site
Just another WordPress site. スカラー ScoLar iPhone iPod. Svolme スボルメ 中綿ベンチコート サッカー フットサル パーカー 133-09504 S256700670. Svolme スボルメ 中綿ベンチコート サッカー フットサル パーカー 133-09504 S2567006 […]. ダンヒル 折り財布 小銭入れナシ コインケース シャーシ ネイビー メンズ L2V530N L2V580N smtb-MS S256203245. ダンヒル 折り財布 小銭入れナシ コインケース シャーシ ネイビー メンズ L2V530N L2V580N […]. 大屋製作所 クローバー指定 18-8水切バット 8枚取 ABTD908 K011587250. 大屋製作所 クローバー指定 18-8水切バット 8枚取 ABTD908 K0115872505オフィス用TD9 […]. ペットラボ グルーミングラバーブラシ S K011553476. 山崎実業 スポンジ&ボトルホルダー キリエ ホワイト 07661 K011564434.