tekluabate.blogspot.com
Abyss: December 2014
http://tekluabate.blogspot.com/2014_12_01_archive.html
To be Human is to be Free! Saturday, 13 December 2014. ሃሰን ዑመር አብደላ በሚል የብዕር ስም . መጽሔት ላይ ይጽፉ የነበሩ አ. ቶ ዩሱፍ ያሲን . 8221;አሰባሳቢ ማንነት ባንድ ሃገር ልጅነት፣. የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ” . በሚል ርዕስ ያዘጋጁትን . ከሦስት ሳምንት በፊት . የኦስሎ ነዋሪዎች ባዘጋጁት ፕሮግራም ላይ አስመርቀዋል: በወቅቱም ከኦስሎና አካባቢዋ እንዲሁም ከሌሎች የአውሮፓ ሃገራት የመጡ ኢትዮጵያውያን በብዛት ተገኝተዋል: ሰዓት አልበቃ እስኪል ድረስ ሞቅ ደመቅ ያሉ ውይይቶች . ተካሂደዋል: ጥያቄዎችና ትችቶች ተነስተዋል: ምስጋናዎችና አድናቆቶችም እንዲሁ: ለተነሱ ወሳኝ መስለው ለታዩ ጉዳዮች ጸሐፊው አጠር አጠር ያሉ ግን ሞቅ ደመቅ ያሉ መልሶችንና እይታዎችን አቅርበዋል: የጋለውን ውይይት ከተመለከቱ በኋላም. Subscribe to: Posts (Atom).
tekluabate.blogspot.com
Abyss: አገራዊ ስሜት ለምን ይጎድለናል? ክፍል 2
http://tekluabate.blogspot.com/2014/06/2_7.html
To be Human is to be Free! Saturday, 7 June 2014. አገራዊ ስሜት ለምን ይጎድለናል? በክፍል አንድ ጽሁፌ ብዙ ኢትዮጵያዊ በቂ የአገር ስሜት እንደሌለው ሞግቻለሁ: አገራዊ ስሜት ማለትም አገራችንን በተመለከተ የሚነሱ ጉዳዮችን በነቃ አእምሮ ተከታትሎና መርምሮ የራስን ግንዛቤ መውሰድ ከዚያም የሚገባውን አስተዋጽዖ ማድረግ እንደሆነም ጠቁሜአለሁ: በስብሰባዎችና የውይይት መድረኮች መሳተፍ: የፖለቲካ ወይም የሲቪል ተቋማትን መምራት ወይም አባል መሆን: የራሱና የሌላ ሰው መብት ሲጣስ መቃወም: እድገትና ለውጥ በሚያመጡ ፕሮጄክቶች መሳተፍ ወዘተ የአገራዊ ፖለቲካዊ ስሜት የሚገለጥባቸው መንገዶች እንደሆኑም ለምሳሌነት አንስቻለሁ: ከዚያም. ለአገራዊ ስሜት በበቂ ሁኔታ አለመኖር ተጠቃሽ መንስኤዎችን ወይም ምክንያቶችን ለውይይት አቅርቤአለሁ:. በአንክሮ መገዛት እንዳለባቸው ያስተምራሉ: ...
tekluabate.blogspot.com
Abyss: January 2014
http://tekluabate.blogspot.com/2014_01_01_archive.html
To be Human is to be Free! Sunday, 5 January 2014. ጎጂ ባህሎቻችን (የመጨረሻው ክፍል). በዚህ የመጨረሻ ክፍል ከአስተሳሰባችንና ከአመለካከታችን ጋር ቀጥታዊ ግንኙነት አለው ብዬ የማስበውን ጎጂ ባህል አቀርባለሁ: ይህን ጎጂ ባህል በሚገባ መመርመርና ማስወገድ ከቻልን አገራችን ኢትዮጵያ ከምትገኝበት ሁለንታዊ ችግሮችና ቀውሶች ለመላቀቅ የሚያስችላትን ትክክለኛ መንገድ ልትይዝ ትችላለች: ቀጣይነት አስተማማኝና ሁሉን አቀፍ የሆነ የእድገታዊ ለውጥ መሰረት ሊጣል ይችላል: ነገር ግን ይህን ጎጂ ባህል ተቋቁሞ ማለፍና ለቀጣይ ብሄራዊ ለውጥ መስራት ፈታኝ እንደሆነ ግልጽ መሆን አለበት: ይህን ጎጂ ባህል አጠር አድርጌ ከገለጽኩ በኋላ መፍትሄ ጠቋሚ ሃሳቦች ላይ አተኩራለሁ:. Subscribe to: Posts (Atom). መከራ ላይ ላሉ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ!
tekluabate.blogspot.com
Abyss: Hailemariam Desalegn: Next Ethiopian Leader?
http://tekluabate.blogspot.com/2012/08/hailemariam-desalegn-next-ethiopian.html
To be Human is to be Free! Thursday, 30 August 2012. Hailemariam Desalegn: Next Ethiopian Leader? August 2012 post entitled “The ideal Ethiopian leader”, I argued that a leader’s demographic characteristics. Giving Hailemariam the very front seat is, to me, the ‘golden mean’ that should ‘represent’ all interest groups. Do you think this is weird? I got my own rationales. Mr HaileMariam Dessalegn,. One, the Ethiopian constitution, albeit in a very slippery way, grants the Vice PM the privilege to take ove...
tekluabate.blogspot.com
Abyss: October 2014
http://tekluabate.blogspot.com/2014_10_01_archive.html
To be Human is to be Free! Friday, 17 October 2014. ፓትርያርክ ብፁዕ አባ ማትያስና ተግዳሮቶቻቸው. 160;ጫናና ማስፈራራት እንደነ. Subscribe to: Posts (Atom). መከራ ላይ ላሉ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ! View my complete profile. D-Day: The Ethiopian Type. Hailemariam Desalegn: Next Ethiopian Leader? ፓትርያርክ ብፁዕ አባ ማትያስና ተግዳሮቶቻቸው. ብሄራዊ መግባባትና እርቅ ለኢትዮጵያ: ጥናታዊ ጽሁፍ. The EOTC Patriarchate: A Cause for Division. የትግራይ ህዝብ ሥጋትና የህወሓት ፖለቲካ. Tigray Economics and Ethiopian Politics. The EOTC at a Crossroads. ፓትርያርክ ብፁዕ አባ ማትያስና ተግዳሮቶቻቸው. ሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምርያ.
abaselama.org
Aba Selama: April 2014
http://www.abaselama.org/2014_04_01_archive.html
ስለ አባ ሰላማ ብሎግ. Friday, April 25, 2014. 8220;ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ. ወማዕዶታ ለሔዋን እንተ ይእቲ ዐፅመ ገቦሁ. የአዳም ፋሲካ እና የጎኑ አጥንት የምትሆን የሔዋን መሸጋገሪያዋ. ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ”. ይህ ኢመጽሐፍ ቅዱሳዊ ድርሰት በመጽሐፈ ሰዓታት ውስጥ የሚገኝና በበዓለ ኀምሳ ዘወትር ማለዳ ከጸሎተ . ኪዳን አስቀድሞ በሚደርሰውና የአፄ ዘርዐ ያዕቆብ “ወንጌል” ወደሆነው ተአምረ ማርያምና ሌሎች አዋልድ መጻህፍት ምንባብ የሚያንደረድረው ድርሰት፣ ማርያምን “የአዳም ፋሲካ” እና “ሔዋንን ከሞት ወደሕይወት ያሸጋገረች ናት” ይላል፡፡ እንዴት የሚያሳዝን ድርሰት ነው! ይህን ጥያቄ መመለስ ቀላል ነው፡፡ ማንም ኦርቶዶክሳዊ አማኝ ፋሲካህ ማነው? ተብሎ ቢጠየቅ ፋሲካዬ ክርስቶስ ነው ማለቱ አይቀርም፡፡. Links to this post. Links to this post.
lemabesufekad.blogspot.com
መምህር ለማ በሱፈቃድ Memhir Lema Besufekad : 11/15/13
http://lemabesufekad.blogspot.com/2013_11_15_archive.html
ዓርብ ፣15 ኖቬምበር 2013. የ2005 ዓ.ም የቤተክርስቲያኒቱ ሀገራዊ ገቢ አንድ ቢሊየን የኢትዮጵያ ብር ተጠጋ. አንድ አድርገን ህዳር 6 2006 ዓ.ም )፡. ዐዋጅ ነጋሪ ተብሎ ጥቅምት 2006 ዓ.ም በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ. የተዘጋጀው መጽሔት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር በሀገር ውስጥ ብቻ. የሚተዳደሩ 50 የሀገረ ስብከቶች ጠቅላላ ገቢ የሚያሳይ መረጃ ይዞ ወጥቷል፡፡ በሰባካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ የወጣው ስታስቲክሳዊ መረጃ. የእያንዳንዱን አህጉረ ስብከት የ2005 ዓ.ም የዘመኑን ገቢ ያሳያል፡፡ እንደ መረጃው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በገቢ መጠን ከሁሉም በከፍተኛ ሁኔታ ልቆ ይታያል ፡፡ ጠቅላላ ገቢውም 322,739,515. ሶስት መቶ ሃያ ሁለት ሚሊየን ሰባት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ አስራ አምስት) ሲሆን. ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቀጥለው. Awesom...
lemabesufekad.blogspot.com
መምህር ለማ በሱፈቃድ Memhir Lema Besufekad : 11/14/13
http://lemabesufekad.blogspot.com/2013_11_14_archive.html
ሐሙስ ፣14 ኖቬምበር 2013. ኢትዮጵያውያን ደማቸው የዐረብን አስፋልት አቀለመው፡፡ ባንዲራውን በራሱ ላይ ሸብ ያደረገው የእማማዬ ልጅ የእኔ ጀግና ማንነቱን እየተናገረ በአናቱ ላይ የወረደውን የድንጋዩን ናዳ በሀገሩ ፍቅር ተቋቁሞ በክብር አሸለበ፡፡ ለእርሱ ከዚህ በላይ ሌላ ድል አልነበረምና፡፡ ድንጋዩስ እርሱን አሳርፎታል፡፡ ነፍሱን ይማርልን እንጂ! ባንዲራችን ግን እንደተመታች እንደታመመች ናት፡፡ እውን ይኽ የሆነው በእኛ ላይ ነው? ዳግማዊ ሆሎኮስት በኢትዮጵያውያን ላይ? ደግሞ በ ፳፩ኛው ክፍለ ዘመን፡፡ የሰውን ሕይወት የሚያስገብር ምን ጥፋት ተገኝቶ ነው ወይስ የሟርት መስዋእታቸው እኛ ነን፡፡ "ከሕግ አስከባሪው ፖሊስ" እስከ ዱርየው የእኅቶቻችን ክቡር ሰውነት እንደ ውሻ ሲጎተት ከማየት የሚዘገንን አረመኔነት ምን አለ? ደንበኛ ይሁኑ ለ፡ ልጥፎች (Atom). የ ዳንኤል ክብረት ዕይታወች.
lemabesufekad.blogspot.com
መምህር ለማ በሱፈቃድ Memhir Lema Besufekad : 08/15/13
http://lemabesufekad.blogspot.com/2013_08_15_archive.html
ሐሙስ ፣15 ኦገስት 2013. 4975; መናፍቃን የሚወገዙት እንዴት ነው? የመናፍቃን አወጋገዝ ሂደት እንደ ኑፋቄው ዓይነት ነው፡፡ የኑፋቄው ዓይነት ምንድን ነው? የሚለውን ማጤን ይገባል፡፡ ይህም:-. የታወቀ ኑፋቄ፣ እና. የታወቀ ኑፋቄ - ስንል. ሀ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርትና ከቤተ ክርስቲያን ትውፊት ጋር ተቃርኖው ግልጽና የማያሻማ የሆነ ኑፋቄ፣ እና. ለ ከዚያ በፊት በአካባቢያዊም ሆነ በዓለም አቀፋዊ ጉባኤ የተወገዘ ኑፋቄ ማለታችን ነው፡፡. 4976; መናፍቃን እንዴት ይመለሱ? 1 መመለሳቸው (ተመልሰናል ማለታቸው) የእውነት ነው? ወይስ ለስልትና ለዘዴ ነው? በአጠቃላይ አርዮሳውያን ያን ንጉሡ ከግዞት መመለሱን እንደ መልካም ካርድ በመጠቀም ከዚያ ቀጥሎ በነበሩት ሃምሳ ዓመታት ያህል ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ ሲያውኳትና ሲፈትኗት ኖረዋል፡፡ ነገሥታትን ሳይቀር ከጎናቸው እያሰለፉ ...የሚለውን በሚገ...
lemabesufekad.blogspot.com
መምህር ለማ በሱፈቃድ Memhir Lema Besufekad : 10/10/13
http://lemabesufekad.blogspot.com/2013_10_10_archive.html
ሐሙስ ፣10 ኦክቶበር 2013. በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ. ደብር የካህናት ሥልጠና ተዘጋጀ. የደብሩ ሰንበት ት/ቤት ያዘጋጀው ይህ ሥልጠና ከመስከረም 20-28. ዓም ነው ፡፡ በሥልጠናውም ትምህርተ. ኖሎት ፤ ሥርዓተ ቤተክረስቲያን. ክርሥቲያናዊ ሥነ ምግባር ፤ የግጭት አፈታት ዘዴ እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይች. የተጠቆመ ሲሆን ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በሚችሉት ሁሉ ተሳታፊ እንዲሆኑ. ሰንበት ት/ቤቱ ጥሪ አቅርቧል፡፡. የሚያገለግሉ ወጣቶች በየመሥሪያ ቤቱ የሚሰሩ ዲያቆናት ሌሎቹንም በማስተባበር ሥልጠናው የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋአል፡፡. መለያዎች፦ ጉዞና ትዝታዎች. በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ. ደብር የካህናት ሥልጠና ተዘጋጀ. ዓም ነው ፡፡ በሥልጠናውም ትምህርተ. ክርሥቲያናዊ ሥነ ...
SOCIAL ENGAGEMENT