ethiocorner.wordpress.com
ወጣት ተስፋሁን አለምነህ እና ሌሎችም ወጣቶች ኤርትራ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ሰሞኑን ገብተዋል | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/05/12/ወጣት-ተስፋሁን-አለምነህ-እና-ሌሎችም-ወጣ
ወጣት ተስፋሁን አለምነህ እና ሌሎችም ወጣቶች ኤርትራ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ሰሞኑን ገብተዋል. የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል አይቻልም ብሎ በመወሰን እሱና ሌላው የመኢአድ አባል ደሳለኝ ሲሳይ ከበርካታ ወጣቶች ጋር ኤርትራ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ሰሞኑን መግባታቸውን ለህብር ሬዲዮ ከስፍራው በሰጠው አጠር ያለ ቃለ ምልልስ ገለጸ. በአስቸጋሪ ሁኔታ አልፈን የቀድሞው መኢአድ ግማሹ ክንፍ ኤርትራ ገብተናል በሚል አርዕስት ለህብር የላከውን ማስታወሻ እውነተኛነት ለማጣራት ባቀረብነው ጥያቄ የኤርትራ ስልኩን ልኮልን እሱም ሆነ ሌሎቹ በትጥቅ ትግል ስርዓቱን ለመጣል ኤርትራ የገቡ ወጣ ቶች መኖራቸውንና ገልጿል. Leave a Reply Cancel reply. Creat...
ethiocorner.wordpress.com
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተያዙበት ሁኔታ ለህይወታቸው አስጊ ነው ተባለ | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/05/09/አቶ-አንዳርጋቸው-ጽጌ-የተያዙበት-ሁኔታ-ለ
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተያዙበት ሁኔታ ለህይወታቸው አስጊ ነው ተባለ. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተያዙበት ሁኔታ ለህይወታቸው አስጊ ነው ተባለ. ሚያዝያ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በከፍተኛ ህመም በመሰቃየት ላይ ሲሆኑ እስካሁን በዶክተሮች ለመጎብኘት አልቻሉም. አያያያዛቸው የከፋ መሆኑን በማስመልከት የእንግሊዝ መንግስት አስቸኳይ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት መጻፉንም ምንጮቻችን ገልጸዋል. አቶ አንዳርጋቸው ያለፉትን ተከታታይ ወራት ጸሃይ የሚባል ነገር ሳያዩ ጨለማ ቤት ተዘግቶባቸው አሳልፈዋል; ከህመማቸው ጋር በተያያዘም ምግብ መመገብ በእጅጉ ቀንሰዋል. በመደበኛ እስር ቤት ውስጥ እንዲታሰሩና በጠያቂዎች እንዲጎበኙ ሃኪሞች እንዲያዩዋቸውና ሰብአዊ መብታቸው እንዲከበር ደብዳቤ መጻፋቸውን ምንጮች ገልጸዋል.
ethiocorner.wordpress.com
”ያዋረደን፣ በአይ ሲስ ቢላዋ ያሳረደን ህወሓት ነው” – ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/05/01/ያዋረደን፣-በአይ-ሲስ-ቢላዋ-ያሳረደን-ህ
ያዋረደን በአይ ሲስ ቢላዋ ያሳረደን ህወሓት ነው ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ. የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያቀረቡት አስቸኳይ ጥሪ-. ለምንድነው ኢትዮጵያዊያን እንዲህ እሳት ውስጥ ለመማገድ የምንደፍረው መልሱ ግልጽ ነው አገር ውስጥ ተስፋ የለም ወያኔዎች ተስፋችንን አጨለሙት ከሳዉዲ በመከራ የተመለሱ ወንድሞቻችን ናቸው በሊቢያ በኩል ለመሰደድ ሲሞክሩ በአይ ሲስ ተይዘው የታረዱት ወያኔዎች አገራችንና ክብራችን ዘረፉን ወያኔዎች ስብዕናችንን ገፈፉን. በአይ ሲስ ያሳረደን ማነው መልሱ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ ነው ያዋረደን በአይ ሲስ ቢላዋ ያሳረደን ህወሓት ነው እንደ አገርና እንደ ሕዝብ የደረሰብን ውርደት የትም ብንሄድ የምናመልጠው አልሆነም በአገር ውስጥ የደረሰብንን ውርደት ለማምለጥ ስንሰደድ ውርደት ተከትሎን ይመጣል. አርበኞች ግንቦት 7 ...
ethiocorner.wordpress.com
News | EthioCorner's | A very useful
https://ethiocorner.wordpress.com/news
ወጣት ተስፋሁን አለምነህ እና ሌሎችም ወጣቶች ኤርትራ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ሰሞኑን ገብተዋል. የቀድሞ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረው ወጣት ተስፋሁን አለምነህ በአገር ቤት የወያኔን አገዛዝ በሰላማዊ ትግል ታግሎ መጣል አይቻልም ብሎ በመወሰን እሱና ሌላው የመኢአድ አባል ደሳለኝ ሲሳይ ከበርካታ ወጣቶች ጋር ኤርትራ የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ሰሞኑን መግባታቸውን ለህብር ሬዲዮ ከስፍራው በሰጠው አጠር ያለ ቃለ ምልልስ ገለጸ. በአስቸጋሪ ሁኔታ አልፈን የቀድሞው መኢአድ ግማሹ ክንፍ ኤርትራ ገብተናል በሚል አርዕስት ለህብር የላከውን ማስታወሻ እውነተኛነት ለማጣራት ባቀረብነው ጥያቄ የኤርትራ ስልኩን ልኮልን እሱም ሆነ ሌሎቹ በትጥቅ ትግል ስርዓቱን ለመጣል ኤርትራ የገቡ ወጣ ቶች መኖራቸውንና ገልጿል. ጠንከር ያለ ደብዳቤ መጻፉን የአዲስ አበባ ምንጮች ገ...
ethiocorner.wordpress.com
EthioCorner's | A very useful | Page 2
https://ethiocorner.wordpress.com/page/2
ኢትየጵያዊው ጀማል ከመሠዋቱ በፊት ክርስትናን መቀበሉን ሶማሊላንድ ፕሬስ ዘገበ! ኢትየጵያዊው ጀማል ከመሠዋቱ በፊት ክርስትናን መቀበሉን ሶማሊላንድ ፕሬስ ዘገበ! በኢትየጵያውያን ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ዘንድ ያለውን ቤተሰባዊ ትስስር ያላወቁት እነዚህ ምንጮች ጀማልን በሞኝነት ራሱን የሰጠ (foolishily volunteered) ብለው የገለፁት ሲሆን በሊቢያ ከተሠዉት 30 ኢትዮጵያውያን አንዱ የሆነው ጀማል ከኢትዮጵያውያን ወገኖቼ አልለይም ብሎ መሞቱን ብቻም ሳይሆን ክርስትናን መቀበሉንም ጨምረው ገልፀዋል. የአይ ኤስ ጨካኝ ተግባር እስልምናን እንደማይወክልና በተፈጸመው ግፍ ከክርስቲያኖች እኩል በኀዘን ያለቀሱ ሙስሊም ወገኖቻችን እንዳሉ ሁላችንም አይተናል መስጊድ ውስጥ ሆነው “ወንድሞቻችን ክርስቲያኖችን ለምን ገደላችሁ? ኢትዮጵያኖቹ በ ISIS ሲገደሉ በግድ እንዲያይ የተደረገው ታዳጊ ህፃን.
ethiocorner.wordpress.com
እንትጮ ትግራይ ቅሬታ አሰማች::የተማርንበትም የታዘብንበትም ሳምንት ብለዋል | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/04/28/እንትጮ-ትግራይ-ቅሬታ-አሰማችየተማርንበ
እንትጮ ትግራይ ቅሬታ አሰማች: የተማርንበትም የታዘብንበትም ሳምንት ብለዋል. ክብር ለእንትጮ ህዝብ RIP ለ TIG TV, ለአሕፈሮም ወረዳ ቤተክህነትና መሪዎች. እነዚህ የሊብያ ሰማእታት እኮ እንደ ተራ የሞተ ሰው አይደለም የሚቆጠሩት የእምነታችን የማንነታችንና የኢትዮጵያዊነታችን ፅናት ማሳያና ምስክሮች ናቸው ከነዚህም አንዱ ወንድማችን ዳኒኤል ሓዱሽ ነው ይህ ወንድማችን እንኳን የኛ ሆነ የሚያስብል የሚያኮራ ልጅ ነው ለዚህም የእንትጮ ክርስትያኖችና ሙስሊሞች ያደረጉት የሃዘንና የማፅናናት ስርዓት በእውነት ፈጣሪ ዋጋቸውን ይክፈላቸው. ትላልቅ ዓለቆች መጥተው ቢያፅናኑስ የሚከፋው ወገን አለን ወይ? ለመሆኑ የወረዳው ቤተ ክህነት ከዚህ የሚበልጥ ስራ ነበረው? ወይስ ማስተማር የሚችል ማፅናናት የሚችል አባት የለንም? ወይስ ከቅዱሳን አበው ጳጳሳት በበለጠ በስራና በፀሎት ተወጥረው ግዜ አጥተው ይሆን?
ethiocorner.wordpress.com
ጀማል ማንስ ቢሆን!? | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/05/04/ጀማል-ማንስ-ቢሆን
ወንድሜ ዳንኤል ክብረት ስለጀማል ማንነት የጻፍከውን አነበብኩት ሰማእቱ ጀማል ሳይሆን ኤፍሬም እንደሆነ ማስረጃ ያልከውን ገልጸህ የጻፍከውን ተከትሎ በሙስሊምና በክርስቲያን አንባቢዎችህ መካከል የተፈጠረውንም ሀሳብ ጉተታ እንዲሁ ዳንኤል የዚህ ወጣት ሙስሊም ወይም ክርስቲያን መሆን ለምን ይህን ያህል እንዳሳሰበህ አልተገለጠልኝም በዚህ ጊዜ የዚህ ወጣት ሙስሊም ወይም ክርስቲያን መሆን ብዙ አያስጨንቅም. እንደኢትዮጵያ ባለ ሙስሊም ከክርስቲያን በሚኖርበት ሀገር እንደሰሞኑ ያለ ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ሽብር ሲደርስ አንድ ሙስሊም በክርስቲያኖች መገደል የለባቸውም ብሎ አብሮ ተሰዋ መባሉ በዚህ ሽብር መሀከል እንኳን ሰብአዊ ፍጡርነታችንን የሚያስታውስ እንደአንድ ሀገር ዜጋም የሚያስተሳስር ፈውስ ነው መቼም ዳንኤል ይህ ዜና በሙስሊሙም በክርስቲያኑም የፈጠረው ስሜትአይጠፋህም እና ይህንን ስሜት በሳምንቱ መግደ...
ethiocorner.wordpress.com
ግብጽ ከሊቢያ ታግተው የነበሩ ኢትዮጵያኖችን ነጻ አወጣች | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/2015/05/07/ግብጽ-ከሊቢያ-ታግተው-የነበሩ-ኢትዮጵያኖ
ግብጽ ከሊቢያ ታግተው የነበሩ ኢትዮጵያኖችን ነጻ አወጣች. President Abdel Fattah al-Sisi receives brothers Ethiopians returning from Libya after their liberation by the Egyptian army. በግብፅ ጦር እርዳታ ነፃ የወጡ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞች የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አልሲሲ ተቀበሏቸው. አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የተያዙበት ሁኔታ ለህይወታቸው አስጊ ነው ተባለ. Leave a Reply Cancel reply. Enter your comment here. Fill in your details below or click an icon to log in:. Address never made public). You are commenting using your WordPress.com account. ( Log Out. ESAT Special Efeta Mar 14 2017.
ethiocorner.wordpress.com
EthioCorner’s Tube | EthioCorner's
https://ethiocorner.wordpress.com/ethiocorners-video-2
Dr Berhanu Nega calls for boycott. Leave a Reply Cancel reply. Enter your comment here. Fill in your details below or click an icon to log in:. Address never made public). You are commenting using your WordPress.com account. ( Log Out. You are commenting using your Twitter account. ( Log Out. You are commenting using your Facebook account. ( Log Out. You are commenting using your Google account. ( Log Out. Notify me of new comments via email. Ethiopia: Death toll reaches 90 in landfill landslide.
SOCIAL ENGAGEMENT